Ethiopian Orthodox Mezmur Song by Zerfe Kebede አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታየ
0 Views
• 13/03/25
0
0
Embed
Bluegram
3 Subscribers
አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታየ
ዘመን የማይሽረው ባለውለታየ
ዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ
አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ።
መዝሙረ ዳዊት
68፥5 እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።
103፥13 አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤
መጽሐፈ ምሳሌ
በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
መጽሐፍ ምሳሌ 3፥5
Show more
SORT BY-
Top Comments
-
Latest comments