Up next

Autoplay

ምን ዓይነት ፍቅር ነው | ኃይል እያለው || Min Aynet Fikir New | Hayl Eyalew

0 Views • 13/03/25
Share
Embed
Bluegram
Bluegram
3 Subscribers
3

በኢትዮጵያ ካቶሊክ ካሪዝማቲክ እንቅስቃሴ
የ 2016 የትንሣኤ በዓል የመዝሙር እና አምልኮ ዝግጅት በቅድስት ሃና ደናግላን ማህበር ቤተ ጸሎት

Original Song Credit

1. ምን ዓይነት ፍቅር ነው
ባንታየሁ ሸዋዬ
"አልፈናል" አልበም
2012 ዓ.ም

2. ኃይል እያለው
ኤደን ፈቃደስላሴ
"መንቃት ይሁንልን" አልበም
2003 ዓ.ም

3. በዛ ምህረትህ
ደብረ ቀርሜሎስ ቤተ ጸሎት
"በማለዳ ምህረትህን" አልበም
1992 ዓ.ም

በዓለም አቀፍ የካቶሊክ ቤተክርስትያን ካሪዝማቲክ እንቅስቃሴ የተሰናዳውን የሕይወት በመንፈስ ቅዱስ ሴሚናር ትምህርት መውሰድ ለምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር መመዝገብ ትችላላችሁ።

ስልክ፡
0923461848
0911958019

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/eccrm
© Ethiopian Catholic Charismatic

Show more
0 Comments sort Sort By

Up next

Autoplay