Latest videos

ለ አብይ ፆም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች  | ye abiy tsom mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur - ቁጥር 1
ለ አብይ ፆም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች | ye abiy tsom mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur - ቁጥር 1 Bluegram 0 Views • 3 days ago

@NablisMedia21
@NablisFilms
@MarakiAg


ቁጥር 1 ለ አብይ ፆም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች







1,ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
''አለምን ለማዳን የተሰቀለው
እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ነው''

2,ዘማሪ ዳዊት ፈንታዬ
ህሙም ስላዳነ

3,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
እንደበደሌ አልከፈልከኝም

4,ዘማሪ እንዳልካቸው
አማኑኤል ሆይ




















( በፆም ወቅት የሚዘመሩ መዝሙሮች )



ዓብይ ፃም
#ዓብይፃም
#abeyetsom





















#newmezmur2025
#tewahdomezmur​
#orthodoxmezmur​
#medhanialem​
#mahtot​
#mahlet​
#mezmur​
#eotc​
#mahiberekidusan​
#maryam​
#kidist​
#sibket​
#gubae​
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች​
#ኦርቶዶክስ​
#mezmurorthodox​
#መዝሙር​

#ኦርቶዶክስ​


#amharicmezmur​

ethiopian orthodox mezmur,orthodox mezmur,mezmur,ethiopian orthodox tewahdo mezmur,new orthodox mezmur,mezmur orthodox ethiopian,mezmur orthodox ethiopia,ethiopian orthodox,ethiopian ortodox mezmur,kidist selase mezmur,nonstop orthodox mezmur,ethiopian orthodox sibket,
#ዐብይ_ፆም #የፆም_መዝሙራት
#የዐብይ_ፆም_መዝሙር





#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ

Orthodox Mezmur -  የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ - አብይ ፆም
Orthodox Mezmur - የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ - አብይ ፆም Bluegram 1 Views • 3 days ago

Orthodox Mezmur - የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ - አብይ ፆም
🌟📖 እንኳን መፅሀፍ ቅዱሳዊ የማነቃቂያ ምንጭ ወደሆነው ቅዱስ ቃል ገፃችን በሰላም መጡ። 📖🌟

ወደ አለም የመጣችሁበትን አላማ ፣ የጠፋባችሁን መንገድ ማግኘት እና በእግዚአብሔር ቃል መነሳሳት ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ከቅዱስ ቃል ውጪ ሌላ ቦታ አትመልከቱ። ቅዱስ ቃል በመፅሀፍ ቅዱስ ቃላት እና ጥበባት መንፈሳችሁን የምታጠነክሩበት ቻናል ነው። ከእኛ ጋር ሁኑ እና የቀደሙ እውቀቶችን እና ጥበባትን ከዘመናዊው ጋር በማዋሀድ ህይወቶን በብርሀን ፣ በተስፋ እና በአላማ የተሞላ ያድርጉ። ✨📚

---ስለ እኛ---
እኛ ቅዱስ ቃሎች በዘመን ሂደት የማይለወጠውን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል እና ጥበብን በተለያዩ የህይወት ውጣ ውረዶች ውስጥ ላሉ ሰዎች እንዲዳረስ የማንሰለች ነን። ቻናላችን የአወንታዊነት እና የመልካም ነገሮች መገኛ ሲሆን ፤ ጥንታዊ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃላትን ከዘመናዊው የሰው ልጅ አኗኗር ጋር ለማጣመር ድልድይ ሆኖ ከትውልድ ጋር የሚያስታርቅ ትልቅ መሣሪያ ነው።🌍📜

---አላማችን---
አላማችን ቀለል ያለ ፤ ነገር ግን መፅሀፍ ቅዱስን በመጠቀም የሚያነሳሱ እና የሚያነቃቁ ትምህርቶችን ለእናንተ በማቅረብ ካላችሁበት መንፈሳዊ ጦርነት ነፃ ማውጣት ነው። የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላት የትክክለኛው መንገድ ጠቋሚ ሀብት እና ካሉበት ፈተና ለመውጣት የሚያበረታ ሀይል መሆኑን እናምናለን።
በጥንቃቄ በተዘጋጁ ይዘቶቻችን፦ እነኚህን መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ለህይወት እንዲጠቅሙ እና ፈተናዎችን በጥበብ እንድትሻገሩ በማድረግ ህይወቶትን ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ ነው። 🌟📖🧭

---ከዚህ ቻናል ምን ታገኛላችሁ?---
📖ለ እለት ተ እለት ኑሮዋችሁ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች:
መፅሀፍ ቅዱስን ገልጠን የተደበቁ እውቀቶችን እንመረምራለን። ህይወታችሁ ላይ እንድትጠቀሙበት እናደርጋለን። የተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በመመርመር የግል ህይወታሁ ውስጥ ላሉ ግንኙነቶች ማሻሻያነት ትጠቀሙበታላችሁ ፣ የተለያዩ ፈተናዎችን ትጋፈጡበታላችሁ ፣ ለህይወታችሁ አላማ ትፈልጉበታላችሁ ፣ እንዲሁም ህይወት ላይ አወንታዊ አስተሳሰባችሁን ታጠነክሩበታላችሁ።
🌟ህይወት ቀያሪ ታሪኮች
መፅሀፍ ቅዱስ ለማንኛውም ሰው የሚሆኑ የሚያነሳሱ እና የሚያጠነክሩ የተለያዩ ውብ ታሪኮች ባህር ነው። ከቅዱስ ዳዊት እና ጎልያድ እስከ አባካኙ ልጅ የተለያዩ ህይወትን በተለየ መንገድ እንድናይ የሚረዱ እና ችግራችንን በፅናት እንድንሻገር የሚረዱ ታሪኮችን እንተርክበታለን።
💡 ተግባራዊ ጥበብ
ቻናላችን በፅንሰ ሀሳብ ብቻ የተደገፈ ሳይሆን ህይወት አድርገን የምንኖረው የየቀን ተግባር ነው። መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ምክሮችን የየእለት ኑሮዋችሁ ውስጥ አጣምራችሁ እንድትኖሩ ያደርጋል። በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ በተጠቀሱ ምክሮች ተጠቅማችሁ መልካም ውሳኔ እንድትወስኑ ይረዳል።
🙏መንፈሳዊ ነፀብራቅ
በስነርአታዊ ትረካችን ከፈጣሪ ጋር ያላችሁን መንፈሳዊ ግንኙነታችሁን እናጠነክራለን። ሀይማኖታዊ ስነ ስርአቶችን ስርአት ባለው መንገድ በመከወን መንፈሳችሁን እንድትመግቡ ፣ ምስጋናን እንድትለማመዱ እና በእምነታችሁ እንድትጠነክሩ እናበረታታለን ፣ መንገድ እንጠቁማለን።
🎤 እንግዳ መምህራን
የተለያዩ ፀጋ ያላቸው መምህራን ትምህርቶች እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ እይታዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። የተለያዩ መንገድ የሚያሳዩ እና በር የሚከፍቱበት ቁልፍ የሚሰጡ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት ያላቸውን መምህራንን እንጋብዛለን።
🌍አለምአቀፋዊ ቤተሰብ
ቅዱስ ቃል ቻናል ብቻ ሳይሆን...ቤተሰብ ነው። የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ ከእርሶ አስተሳሰብ እና ፍላጎት ጋር የሚመሳሰል አስተሳሰብ እና ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር በመገናኘት ስጋዊ እና መንፈሳዊ ማንነታችሁን እንድታጠነክሩ እና እንድታሳድጉ በእጅጉ ይረዳል። ከተለያዩ ሰዎች ጋር ውይይቶችን ታደርጋላችሁ ፣ ሀሳብ ትለዋወጣላችሁ ፣ ልምድ ልውውጥ ታደርጋላችሁ እና አንዳችሁ ከ አንዳችሁ የህይወት መንገድ ትምህርት ትወስዳላችሁ።

---ቅዱስ ቃልን ለምን ትመርጣላችሁ?---
🔥 1. ትክክለኛነት ትክክለኛነታችን በእያንዳንዱ ቪዲዮዎቻችን ላይ እንዲፀባረቅ ያላሰለሰ ጥረት እናደርጋለን። መፅሀፍ ቅዱስንም በግርድፉ ሳይሆን መሠረታዊነቱን ሳናስለቅቅ ከልባችሁ እና ከአዕምሮዋችሁ ጋር እንዲዋሀድ በሚያመች መልኩ እናዘጋጃለን
📚 2. ጥልቅ ምርመራ መፅሐፍ ቅዱስን ላይ ላዩን ብቻ አንመለከትም። እያንዳንዱን ምዕራፍ ከእያንዳንዱ ቁጥር ዘርዝረን ከተነሳንበት አርዕስት ጋር አዋህደን እናቀርባለን። በጥልቀት አንብበን ለ እናንተ በሚመች መልኩ ስለምናቀርብ በቀላሉ እንድትነሳሱ እና እንድትነቃቁ እናደርጋለን።
🌱 3. ቀጣይነት ያለው እድገት በቅዱስ ቃል የማይቆም ፣ በየጊዜው የሚያድግ እና የሚለመልም እግገት እንዳለ እናምናለን። የትኛው ፍሬ ለማደግ እንክብካቤ እንደሚፈልገው ሁሉ ፤ የኛም ቻናል መንፈሳችሁን ፣ አዕምሮዋችሁን እና ስሜታችሁን የሚያለመልሙ ትምህርቶች እና ማነሳሻዎችን የሚያገኙበት ነው።
🎁 4. የመነሳሳት ስጦታ በየቀኑ ለራሶት የመነሳሳት ስጦታ ለመስጠት ቻናላችንን ይጎብኙ። በፈተና ውስጥ ሆኖ መውጫ መንገድ ጥቆማ ፈልገው ከሆነ ፣ ወይንም ህልሞትን ከግብ ለማድረስ ማነሳሻ እና ግፊት ፈልገው ከሆነ ፤ ቅዱስ ቃል መንፈሳዊውን የእግዚአብሔር ቃል ተደግፎ ፍላጎታችሁን ለማሟላት እና ለመደገፍ ቀርቧል::

የቅዱስ ቃል ቤተሰብን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!
የለውጥ ጉዞ መንገድን ለመጀመር ቆርጠው ተነስተዋል? የቅዱስ ቃል ቤተሰብን ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰቡ አባል ይሁኑ። ከዛማ የመፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮዎችን እየተከታተሉ አላማ እና ተስፋ የተሞላበት ደስተኛ ህይወት ይመሩበታል። የሰብክራብ ምልክቷን በመጫን የቤተሰቡ አባል ይሁን። የደወል ምልክቷንም በመጫን በየቀኑ የምንለቃቸውን የተለያዩ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች እና ማነቃቂያዎች እንዲደርስዎ ያድርጉ። አደራ አንዱም አያምልጦ። ሼር የሚለውንም በመጫን ለወዳጆችዎ ያጋሩ።
የተለያዩ የማህበራዊ ድህረገጾቻንንም ላይ ቤተሰብ በመሆን ሀሳብዎን ያጋሩን ፣ እውቀት እና ልምዶን ያካፍሉን። የቅዱስ ቃል እንቅስቃሴንም ይደግፉ። አስታውሱ እያይዳንዱ ከእኛ ጋር የምትወስዱት አንድ እርምጃ በውስጣችሁ ያለውን እምቅ ሀይል የምታገኙበት እና የተፈጠራችሁበትን አላማ እንድታሳኩበት የሚያደርግ እርምጃ ነው።
ቅዱስ ቃልን ለየእለት የመፅሀፍ ቅዱስ ማነሳሻ እና ማነቃቂያችሁ አድርጋችሁ ስለተቀላቀላችሁን እናመሠግናለን። አንድ ላይ ሆነን ህይወታችንን ብርሀናማ ፣ አዕምሮአችን በጥንታዊ ጥበቦች የተሞላ እና የተፈጠርንበትን አላማ የምናሳካበት እናድርግ። 🌟🙏✨
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ሩፋኤል, ye kidus Rufael mezmur, New Rufael mezmur, new orthodox mezmur, eotc mezmur, #zemarit_tsigereda_tilahun, Orthodox new meznur pafume 3, ጳጉሜ ሦስት, new ethiopian orthodix tewahdo mezmur, new eritrean orthodox mezmur, begena tube, ፈታሄ ማሄፀን ቅዱስ ሩፋኤል, tewahdon eniweq, niku media, new kidus rufael mezmur, እግዚአብሔር ፈዋሽ, non stop #አማኑኤል mezmur, ሩፋኤል ተቀቀል ፀሎቴን, ጦቢያ kidus rufael mezmur, በዓምሳለ ርግብ ወረደ, መልአክ ወረደ, #መልአኩ
#ሃያል_ነህ_ሃያል #zemarit_hana_merawi , ከኃጥያተኛው ድንኳን, zemari abel mekbeb, finote tsidk, የቅዱስ ሩፋኤል ተወዳጅ መዝሙሮች, አዲስ የቅዱስ ሩፋኤል መዝሙር, መቋሚያ ቲዩብ, mequamia tube, kidus rufael nonstop collectmur, kidus mickael new mezmur, shih wegoch, bermel giorgis, memeher tesfaye, ኤፍታህ, #orthodoxmezmur #mahlet #kidist #ፈጥኖ_ደረሰልኝ #ሊቀመላእክት, bogize
ethiopian orthodox mezmur, orthodox muzmur, orthodox, orthodox ethiopiamezmur mezmur, ethiopiamezmur, tewahido, non stop mezmur, addis mezmur, mirtenesh, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ተዋሕዶ,ቴዎድሮስ, tewሸodros, ማህበረ ሳዶርዘኦርቶዶክስ, mahber sador ze orthodox, #gubae #mezmurorthodox
"መዝሙሮች" "arsema tube" "orthodox mezmur" "tewahedo77" "melbese birhan" ንቁ" nku" kesis henok" "ቃጥላ ፅዮን ማርያም" "ቃጥላ ማርያም" "የእመቤታችን መዝሙሮች" "የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙር" "የወላዲተ አምላክ መዝሙር" "የአርሴማ መዝሙር" "የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር" #የቅዱስ _ገብርኤል_መዝሙር" "mahibere kidusan" "eotc tv"

ለ አብይ ፆም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች  | ye abiy tsom mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur - ቁጥር 4
ለ አብይ ፆም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች | ye abiy tsom mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur - ቁጥር 4 Bluegram 1 Views • 3 days ago

@NablisMedia21
@NablisFilms
@MarakiAg


ቁጥር 4 ለ አብይ ፆም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች







1,ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
''በዕፀ መስቀል ላይ"

2,ዘማሪ ዳዊት ፈንታዬ
ህሙም ስላዳነ

3,ዘማሪ ዲ.ን እስጢፋኖስ ጌቱ
ድንግል አለቀሰች

4,ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ
አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ




















( በፆም ወቅት የሚዘመሩ መዝሙሮች )



ዓብይ ፃም
#ዓብይፃም
#abeyetsom





















#newmezmur2025
#tewahdomezmur​
#orthodoxmezmur​
#medhanialem​
#mahtot​
#mahlet​
#mezmur​
#eotc​
#mahiberekidusan​
#maryam​
#kidist​
#sibket​
#gubae​
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች​
#ኦርቶዶክስ​
#mezmurorthodox​
#መዝሙር​

#ኦርቶዶክስ​


#amharicmezmur​

ethiopian orthodox mezmur,orthodox mezmur,mezmur,ethiopian orthodox tewahdo mezmur,new orthodox mezmur,mezmur orthodox ethiopian,mezmur orthodox ethiopia,ethiopian orthodox,ethiopian ortodox mezmur,kidist selase mezmur,nonstop orthodox mezmur,ethiopian orthodox sibket,
#ዐብይ_ፆም #የፆም_መዝሙራት
#የዐብይ_ፆም_መዝሙር





#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ

🔴 አዲስ ዝማሬ
🔴 አዲስ ዝማሬ Bluegram 1 Views • 3 days ago

🔴"ከኃጥያተኛው ድንኳን" የሚለው ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ የዘመረው ከ 19 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
https://youtu.be/S5zdfayYvr8?si=kl_27q8MRRTG7IIs

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https://bit.ly/3C2YHGp

🔴 አዲስ ዝማሬ " ምስጢረኛዬ ነሸ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

Showing 19 out of 20