Up next

Autoplay

ማድረግ ሳልፈለግ የምታስደርገኝ መንፈስ ማን ናት? |Mayazewal Eshetu podcast Ep.76 | በሐይሉ ሙሉጌታ ​⁠@behailumulugeta5062

0 Views • 12/03/25
Share
Embed
admin
admin
1 Subscribers
1

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ በሰባ ስድስተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
​ ከ @behailumulugeta5062 ጋር ስለ ሴጋ ሱሱ ጥልቅ ውይይት ያደርጋሉ::በሐይሉ በህይወቱ የቀረማቸው መፈሳዊ እና ምድራዊ እውቀቶች ያጋራል::

የበሐይሉ YouTube
👇👇👇👇👇👇

@behailumulugeta5062

Show more
0 Comments sort Sort By

Up next

Autoplay