ከአፋችን ቀምታ ለሰው ትሰጣለች|እናት| Wealth| #girumchala #ethiopianpodcast #podcast #money #wealth
አላይቭ ፖድካስት ላይ ታዋቂው ጋዜጠኛ እና ስኬታማ ነጋዴ ግሩም ጫላ ጋር ቆንጆ ቆይታ ነበረን
በዚህ ልዩ ክፍል ላይ የግሎባል ቴሌቪዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (CGTN) ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ስኬታማ ነጋዴ ግሩም ጫላ ጋር ከዓለም አቀፍ ጋዜጠኝነት ወደ አፍሪካን ታሪክ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስተዋውቅ የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስኪያጅ እና ስኬታማ ነጋዴ ለመሆን ያስመዘገበውን አስደናቂ ጉዞ አጋርቶናል እንዲሁም ስለ ቤተሰብ፣ስለ ሰራ ፣ስለ አስተሳሰብ ፣ ስለተለያዩ ነገሮች አውርተናል ። ይህን ድንቅ ፖድካስት ይመልከቱ ፣ ይማሩ ፣ይዝናኑ ፣ ያትርፉ፣ ያጋሩ እና ሰብስክራይብ ያድርጉ! እናመሰግናለን!!
🎥 Exclusive Interview with Girum Challa: Journalism, Family, Money, and Politics
Join us for an in-depth conversation with Girum Challa, the celebrated Ethiopian journalist and entrepreneur, as he shares his incredible journey—from navigating the world of media to becoming a successful businessman.
In this episode, Girum opens about:
• His inspiring journey in journalism and the challenges he faced along the way.
• The balance between his career and family life.
• His unique perspective on marriage and its role in personal growth.
• Insights into his money mindset and how he overcame obstacles to build wealth.
• His thoughts on Ethiopian politics and the role of media in shaping public opinion.
Plus, learn about his ambitious vision to build the largest production center in Ethiopia—a project that promises to transform the creative industry!
🔥 Don’t miss this insightful conversation filled with wisdom, inspiration, and practical advice.
0:00 Intro
2:39 እራስህን አስተዋውቅ | Introduce your self
03:13 አላይቭ ፖድካስት ላይ ለመቅረብ እንዴት አሺ አልከን?
05:42 ከእናትህ ጋር ያለህ ግንኙነት ምን ይመስላል ?
08:43 አሁን ያለህበት ደረጃ ላይ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነበርክ ?
09:48 ልጅ እያለክ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኛና የቢዝነስ ሰው እንድትሆን መጀመሪያ ያነሳሳክ ነገር ምን ነበር?| What motivates you on the first place ?
13:29 በብሪቲሽ ካውንስል ባወጣው ፅሁፍ መሰረት ቸርች ውስጥ እንዴት አሳለፍክ?
18:54 ያንተ ስኬት እድል ነበር ወይስ አጋጣሚ?| Is your success luck or opportunity ?
25:38 ባለፍክበት የ ጋዜጠኝነት ሞያ ላይ ያጋጠሙክ ችግሮች ምን ምን ናቸው?| What was the problems you faced throughout your carrier?
33:27 በኢንተርናሽናል ጋዜጠኝነት እና በ ሃገር ውስጥ ጋዜጠኝነት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?እንዲሁም ሃገር ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞች እንዴት ወደ አለምአቀፍ ጋዜጠኝነት መግባት ይችላሉ?| What is the difference between international and local journalists? And how can they penetrate the international market
36:47 በጋዜጠኝነት ጊዜ ላይ በምታያቸው መጥፎ ነገሮች መሃል እንዴት ነው የአእምሮ ጤናህን መጠበቅ የቻልከው ?| How do you handle or prepare your mental health through traumatizing moments on you're Carrier ?
48:36 የሃብት አስተሳሰብ እንዴት ይመጣል?| How can we build wealth mindset ?
1:02:33 ምን ያስፈራካል? እንዴትስ ከፍርሃት መላቀቅ ይቻላል?| What is your biggest fear?
1:05:18 እንዴት ነው የኛን ማንነት መገንባት ያለብን?|How can we become a valuable person ?
1:24:45 የቢዝነስ ሰው ምን አይነት ኳሊቲ መያዝ አለበት |What qualities should a business man have?
1:43:02 እንዴት ለትዳር መዘጋጀት ይቻላል?| How can we prepare for marriage?
1:50:05 ስፖርት ላይ እንዴት ነህ?| Sports?
#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #habesha #girumchala #money #wealth #decipline #motivation #work #hustle #generation #cgtn
SORT BY-
Top Comments
-
Latest comments