ማድረግ ሳልፈለግ የምታስደርገኝ መንፈስ ማን ናት? |Mayazewal Eshetu podcast Ep.76 | በሐይሉ ሙሉጌታ @behailumulugeta5062
0 Views
• 12/03/25
0
0
Embed
Bluegram
2 Subscribers
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰባ ስድስተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
ከ @behailumulugeta5062 ጋር ስለ ሴጋ ሱሱ ጥልቅ ውይይት ያደርጋሉ::በሐይሉ በህይወቱ የቀረማቸው መፈሳዊ እና ምድራዊ እውቀቶች ያጋራል::
የበሐይሉ YouTube
👇👇👇👇👇👇
@behailumulugeta5062
Show more
SORT BY-
Top Comments
-
Latest comments